Sign Up / Log In
Spoken | Sibihat | Spoken
Sibihat
ስብሐት ሙሉቀን
@Sibihat
0 Plays
0 Followers
https://ihave.spoken.press/w/Sibihat
Nia የገበሬ ልጅ ነኝ። የገበሬ ልጅ ነኝ በአፈር ያደግሁ በጸሐይ ተጠብቄ በንፋስ የተካንሁ። እጄ አፈር ይሸከም ልቤ ተስፋ ይዞ እንጀራ እንዲሞላ ለሀገሩ ሰላም የሚኖር ተክዞ ። እናቴ ምድር ናት አባቴም ሰማይ እየተጋጠመ ሕይወት እሄዳለሁ ሁሌ በተስፋ ላይ። እርሻዬ ክብሬ ነው ዘርም ሕይወቴ በእኔ ትቆማለች አገሬ በእርግጠኝነቴ የገበሬ ልጅ ነኝ እኮ እንዴት ልበላ? እኔ ካልኖርሁ ዓለም እንዴትስ ልትሞላ?
Projects
Following
Likes